የትህነግ ደጋፊዎች በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው የተመድ ፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ውጤት የሚያሳዝን ዜና ሆኖባቸዋል

የትህነግ ደጋፊዎች በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው የተመድ ፀጥታው ምክር ቤት UNSC በኢትዮጵያ ጉዳይ የጠራው ስብሰባ ውጤት የሚያሳዝን ዜና ሆኖባቸዋል። በዛሬው ዝግ ስብሰባ ካለውጤት ከተበተነ በኋላ በአንድ ሉላዊ ሃገር መንግስት የውስጥ ጉዳይ መግባት ሉዓላዊነትን መዳፈር መሆኑን የራሺያ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ገልጿል። ሩሲያ በስብሰባው ላይም ይህን አቋም የያዘች ሲሆን በተጨማሪ ቻይናና ህንድም … Continue reading የትህነግ ደጋፊዎች በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው የተመድ ፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ውጤት የሚያሳዝን ዜና ሆኖባቸዋል